Similar apps
Compare allApp info
- Installs
- 1,000,000+
- Category
- Books & Reference
- Content rating
- Everyone
- Version
- 2.5
- Released
- Feb 23, 2020
- Last updated
- 3 Jan 2026
- In-app purchases
- No
- Contains ads
- No
- Promo video
- No
- Requires Android
- 7.0
Loading…
Where this app stands in Saudi Arabia, updated 15 Oct 2026
Top free · Books and reference
#64 ▼2
Top grossing
Not in this chart today
Top paid
Not in this chart today
| Date | Free |
|---|---|
| 15 Oct 2026 | #64 |
| 14 Oct 2026 | #62 |
| 13 Oct 2026 | #69 |
| 12 Oct 2026 | #80 |
| 11 Oct 2026 | #72 |
| 10 Oct 2026 | #70 |
| 9 Oct 2026 | #77 |
| 8 Oct 2026 | #60 |
Best rank in each country today. Click a country to see its graph.
በልዑል እግዚአብሔር እርዳታ በረጅም ጊዜ በኋላ ማሻሻያዎች ተካተውና የቋንቋ ብልሽቶች ተስተካክለው በድጋሚ ተለቋል። እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ መልክ የሚወጡ መንፈሳዊ አፕሊኬሽኖችን እንለቃለን። በጸሎት እያሰባችሁን ጠብቁን። ስሪት 2.4 - አዲስ ማሻሻያዎች 🎨 የተሻሻለ አቀማመጥ እና ንድፍ ንፁህ ነጭ የጀርባ ቀለም በመላው መተግበሪያ ላይ የተሻሻለ ክፍተት እና ህዳግ ለተሻለ አንባቢነት 📱 የተሻሻለ አሰሳ "ተመለስ" ቁልፍ በአንባቢ እና ስለ መተግበሪያ ገጾች ላይ ታክሏል የተሻሻለ የምርጫዎች ማያ ገጽ ከ AppBar እና ቀላል አሰሳ ጋር ✨ ለአንባቢዎች የተሻለ ልምድ የጎን ህዳግ ለምቹ ንባብ የተሻሻለ የጽሑፍ አቀማመጥ 🔧 ቴክኒካል ማሻሻያዎች ወደ አዲሱ Android API 35 ተዘምኗል የ Play Store ማስጠንቀቂያዎች ተስተካክለዋል የጥራት ማሻሻያዎች
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል። በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ። አመሰግናለሁ። "ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬